በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የወልቃይት ጉዳይ


Wolkite city
Wolkite city

የትግራይ ክልል መንግሥት “የምርጫ ካርድ አልወሰዳችሁም በማለት በሣምንት ውስጥ ከ200 እስከ 300 የሚደርሱ ሰዎችን አስሮብናል” ሲል የወልቃይት የአማራ ማንነት አስመለሽ ኮሚቴ አስታውቋል።

“ያለፍላጎታችን የምርጫ ካርድ እንድንወስድ እየተገደድን ነው” ያሉ የጠገዴ አካባቢ ነዋሪዎችም አሉ።

በሌላ በኩል ደግሞ የትግርኛ ዝግጅት ክፍላችን ባልደረባ በትረ ሥልጣን ያነጋገራቸው የትግራይ ምዕራባዊ ዞን የፀጥታ ኃላፊና የዞኑ ምክትል አስተዳዳሪ አቶ ሰቦሕ ሐጎስ የቀረቡትን ክሦች አስተባብለዋል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

የወልቃይት ጉዳይ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:44 0:00


XS
SM
MD
LG