ዶ/ር ቴድሮስ አድሃኖም የኢትዮጵያ የጤና ጥበቃ እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሆነው አገልግለዋል፡፡ ዶ/ር ቴድሮስ አድሃኖም የየዓለም ጤና ድርጅት ሆነው ለመመረጥ በነበረ ሂደት የድጋፍም የተቃውሞም እንቅስቃሴ ነበር፡፡
ዶ/ር ቴድሮስ አድሃኖም የዓለም የጤና ድርጅት ስምንተኛው ዳይሬክተር ሆነው ተመረጡ
የዓለም የጤና ድርጅት 70ኛ ጉባዔ ጄኔቫ ላይ ተመርጠዋል፡፡ ዶ/ር ቴድሮስ በተካሄደው ምርጫ ያሸነፉት በሁለት ዙር ምርጫ ሲሆን የእንግሊዙን ተፎካካሪያቸውን ዶ/ር ዴቪድ ነባሮን እና የፓኪስታኗን የልብ ሐኪም ዶ/ር ሳኒያ ኒሽታርን አሸንፈው ነው፡፡

5
ዶ/ር ቴድሮስ አድሃኖም የየዓለም ጤና ድርጅት ሆነው ለመመረጥ በነበረ ሂደት በጄኔቭ የነበረ የኢትዮጵያዊያኖች ተቃውሞ

6

7

8

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ