በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የዓለም ጤና ድርጅት በሰሜን ኢትዮጵያ የተደራሽነት ችግር መኖሩን ገለጸ


የዓለም ጤና ድርጅት በሰሜን ኢትዮጵያ የተደራሽነት ችግር መኖሩን ገለጸ
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:29 0:00
የዓለም ጤና ድርጅት ባለሥልጣናት፣ የፀጥታው ደህንነት ጉድለትና የቢሮክራሲ ማነቆዎች፣ የጤናና ሌሎች መሠረታዊ የእርዳታ አቅርቦቶችን፣ በሰሜን ኢትዮጵያ ባለው ግጭት ውስጥ ለሚኖሩ፣ በሚሊዮን ለሚቆጠሩ ሰዎች ለማዳረስ፣ አስቸጋሪ ማድረጋቸው፣ አሁንም እንደቀጠለ ነው ይላሉ፡፡
XS
SM
MD
LG