No media source currently available
ከትግራይ ክልል በህወሓት እና በፌዴራል መንግሥት መካከል የተፈጠረውን ግጭት ሸሽተው ወደ ሱዳን የተሰደዱ ኢትዮጵያውያን አብዛኞቹ አሁንም ድረስ ከቤተሰቦቻቸው ጋር እንደተለያዩ እና ያሉበትን ሁኔታ እንደማያውቁ እየተናገሩ ይገኛሉ፡፡ የአሜሪካ ድምጿ ሄዘር ሙርዶክ በምስራቃዊ ሱዳን ኡም ራኩባ ካምፕ በመግኘት የስደተኞችን ሁኔታ ቃኝታለች፡፡