አዲስ አበባ —
ህገ መንግሥቱ እስካልተሻሻለ ድረስ ክልል የመሆን ጥያቄዎች መቀጠላቸው እንደማይቀር የገለፁ ሌሎች ምሁራን ደግሞ የኢትዮጵያ የአስተዳደር አወቃቀርና መስፈርቶቹ እንደገና ሊታዩ እንደሚገባ ያምናሉ፡፡
ለክልሎችና አስተዳደር አለመረጋጋት ምክን ያቱ የኢትዮጵያ አወቃቀር ነው ብለዋል እነዚህኛዎቹ፡፡
የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
-
እስክንድር ፍሬው