በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በትግራይ ለህጻናትና ሴቶች የሚታለደው የእህል ክምችት በቀጣይ ሳምንት እንደሚያልቅ የዓለም ምግብ ድርጅት አስታወቀ


በትግራይ የተመጣጠነ ምግብ እጥረት ላለባቸው ህጻናትና ሴቶች የሚታለደው የእህል ክምችት እየተመናመነ መምጣቱን የገለጸው የዓለም ምግብ ድርጅት የመጨረሻውን እህል፣ ጥራጥሬና ዘይት በሚቀጥለው ሳምንት አድሎ እንደሚጨርስ አስታውቋል፡፡

XS
SM
MD
LG