በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የመንግሥት ታጣቂዎች እስርና እንግልት አደረሱብን ሲሉ ነዋሪዎች አማረሩ


የምዕራብ ሸዋ ዞን ሜታ ወልቅጤ ወረዳ አንዳንድ ነዋሪዎች የመንግሥት ታጣቂዎች እስር እና እንግልት አደረሱብን ሲሉ ተናግረዋል::

በወረዳው የኦሮሞ ነፃነት ተዋጊዎች ትደግፋላችሁ የተባሉ ከ100 ሰዎች በላይ ታስረዋል ብለዋል::

የወረዳው አስተዳዳሪ የኅብረተሰቡን ሰላም ያወከው የመንግሥት ሰላም አስከባሪ አይደልም ሲሉ አስተባብለዋል::

የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

የመንግሥት ታጣቂዎች እስርና እንግልት አደረሱብን ሲሉ ነዋሪዎች አማረሩ
please wait

No media source currently available

0:00 0:02:57 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG