No media source currently available
በምዕራብ ኦሮምያ ወለጋ ዞኖች ተቋርጦ የነበረው የቴሌኮም አገልግሎት እንዲጀመር የተደረገው “በአካባቢው ሰላም እና መረጋጋት በመስፈኑ ነው” ብሏል መንግሥት። የኦሮሚያ ክልል ርእሰ መስተዳደር አቶ ሽመልስ አብዲሳ ዛሬ መግለጫ ሰጥተዋል።