በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ገላና ውስጥ የፀጥታ መደፍረስ


ገላና ውስጥ የፀጥታ መደፍረስ
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:09 0:00

ገላና ውስጥ የፀጥታ መደፍረስ

መንግሥት በአሸባሪነት የፈረጀውና ባለሥልጣናቱ «ኦነግ ሸኔ» የሚሉት ራሱን “የኦሮሞ ነፃነት ሠራዊት” ሲል የሚጠራው ታጣቂ ቡድን በኦሮምያ ክልል ምዕራብ ጉጂ ዞን ገላና ወረዳ ውስጥ “መጠነ ሰፊ” ያሉትን ጥቃት እያደረሰ መሆኑን የወረዳው ነዋሪዎችና ኃላፊዎች ለአሜሪካ ድምፅ ተናግረዋል።

ቡድኑ በአጎራባች ክልል ወረዳዎች ውስጥም ሥጋት መሆኑን በጌዴኦ ዞን የኮቾሬና የአማሮ ወረዳዎች ባለሥልጣናት አስታውቀዋል።

XS
SM
MD
LG