በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የተቋረጠው የምዕራብ ኢትዮጵያ ስልክ አገልግሎት እየተሠራ መሆኑ ተገለፀ


አቶ አብዱራሂም ሞሐመድ - የኢትዮ-ቴሌኮም ኮርፖሬት ኮምዩኒኬሽንስ ኃላፊ
please wait

No media source currently available

0:00 0:13:34 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ


ሰሞኑን በምዕራብ ኢትዮጵያ ተቋርጦ ለቆየው የስልክ እና የኢንተርኔት አገልግሎት ምክንያት የሆኑ ችግሮች እየተወገዱና ጥገና እየተካሄደ መሆኑን የኢትዮ-ቴሌኮም ኮርፖሬት ኮምዩኒኬሽንስ ኃላፊ አቶ አብዱራሂም ሞሐመድ አስታወቁ፡፡

አቶ ምሥክር ነጋሽ - የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ኮርፖሬሽን የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ
አቶ ምሥክር ነጋሽ - የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ኮርፖሬሽን የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ
በሌላ በኩል ደግሞ ለተራዘመ ጊዜ የተፈጠረና ስፋት ያለው አካባቢን ያካተተ የኤሌክትሪክ ኃይል መቋረጥ አለመፈጠሩን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ኮርፖሬሽን የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ አቶ ምሥክር ነጋሽ ተናግረዋል፡፡

ለዝርዝሩ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡

አስተያየቶችን ይዩ (1)

XS
SM
MD
LG