በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የነዳጅ እጥረት በደሴ

ደሴ
ደሴ

በመሰረቱ እጥረት ሳይኖር አንዳንድ ግለሰቦች ሆን ብለው በማገት የሚፈጥሩት የነዳጅ እጥረት በደሴ የትራንስፖርት እንቅስቃሴ ላይ አሉታዊ ተፅዕኖ እያሳደረ ነው፡፡

በመሰረቱ እጥረት ሳይኖር አንዳንድ ግለሰቦች ሆን ብለው በማገት የሚፈጥሩት የነዳጅ እጥረት በደሴ የትራንስፖርት እንቅስቃሴ ላይ አሉታዊ ተፅዕኖ እያሳደረ ነው፡፡

በተለይ የባለ ሦስት እግር ተሸከርካሪ ባለንብረቶችና አሽከርካሪዎች ሆን ተብሎ የሚፈጠረው የቤንዚን እጥረት በሥራችንና በህይወታችን ላይ እክል እያስከተለብን ነው ብለዋል፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

የነዳጅ እጥረት በደሴ
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:53 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG