በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የወለጋ ሆስፒታል ለኮሮናቫይረስ ምርመራ ተዘጋጀ


የወለጋ ዩኒቨርሲቲ ሪፈራል ሆስፒታል ለኮሮናቫይረስ ምርመራ ዝግጁ መሆኑን የሆስፒታሉ ሥራ አስኪያጅ ዶ/ር ተመስገን ጥላሁን አስታወቁ።
በሆስፒታሉ ምርመራ ማዕከልም በሰዓት 96 ናሙናዎችን በቀን ደግሞ ከ500 እስከ 800 ናሙናዎች የመመርመር አቅም አለው ብለዋል።
ሆስፒታሉ ከዚህ ቀደም ሲሰጣቸው የነበሩ የህክምናና ወሊድ አገልግሎቶች በሌላ ጤና ጣቢያ እንዲሰጡ ምቹ ሁኔታዎች እየፈጠርን ነው ብለዋል ዶ/ር ተመስገን።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

የወለጋ ሆስፒታል ለኮሮናቫይረስ ምርመራ ተዘጋጀ
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:04 0:00


XS
SM
MD
LG