በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የሳምንቱ የስፖርት ዜና!


አሰፋ መንግሥቱ ነገዎ
አሰፋ መንግሥቱ ነገዎ

አትሌት ፈይሣ ሌሊሣ በሪዮ ኦሎምፒክ ያገኘውን የብር ሜዳልያ ለቤተ መዘክር አበረከተ።

የኢትዮጵያ አትሌቶች በሳምንቱ ማብቂያ በተለያዩ የዓለም ከተሞች በተካሄዱ ዓለምአቀፍ ሩጫ ውድድሮች ድል ተቀዳጅተዋል።

አሰፋ መንግሥቱ ነገዎ፥ በኬፕታውን፥ መኳንንት አየነው እና መሠረት መንግሥቱ በቤይጂንግ ማራቶን፥ ሕይወት ገብረ ኪዳን በኮፔንሃገን ግማሽ ማራቶን አሸንፈዋል።

መሠረት መንግሥቱ
መሠረት መንግሥቱ

በእግር ኳስ፥ በሴካፋ የሴቶቹ ሻምፒዮና ኬንያ የኢትዮጵያ አቻውን አሸንፎ ለፍጻሜ አለፈ። በወንዶቹ እድሜአቸው ከ 17 ዓመት በሆኑ ወጣቶች መካከል በሚካሄደው የአፍሪካ ዋንጫ፥ ማሊ ኢትዮጵያን 2 ለ 0 አሸንፋለች። የመልሱ ግጥሚያ ከሁለት ሳምንት በኃላ በኢትዮጵያ ይደረጋል።

ዝርዝር ዘገባውን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያድምጡ።

የሳምንቱ የስፖርት ዜና!
please wait

No media source currently available

0:00 0:08:06 0:00

XS
SM
MD
LG