ዋሺንግተን ዲሲ —
ለንደን ማራቶን - 2017
ኬንያዊቷ ማሪያ ኬታኒ በትላንቱ የለንደን ማራቶን ላይ 41 ሴኮንዶችን አንስታለታለች።
በወንዶቹ ክብረወሰኑን በማሻሻል ጭምር ያሸንፋል ተብሎ የተጠበቀው ቀነኒሣ በቀለ ኬንያዊውን ዳንኤል ዋንጂሩ ተከትሎ በሁለተኛነት አጠናቋል። ጥሩነሽ ዲባባም በሴቶቹ ሁለተኛ ሆናለች።
በእግር ኳስ የሃገር ውስጥና የውጭ ፕሪምየር ሊግ ግጥሚያዎችና ውጤቶቻቸውን ይዘናል።
ለሙሉው ዘገባ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።