ዋሽንግተን —
በበርሊኑ ማራቶን በወንዶቹ ድል የተቀዳጀው ቀነኒሣ በቀለ “ማንም ሰው የመቃወም መብት አለው፥ ስፖርትና ፖለቲካ ግን አይገናኙም” ብሏል።
በትላንቱ የበርሊን ማራቶን በአበሩ ከበደ የተመራው የሴቶቹ ቡድን ከአንደኛ እስከ ሦስተኛ ያለውን ሥፍራ ወስዷል።
በፕሮፌሽናል ቤዝቦል ታዳጊው የኪዩባው ማያሚ ማርቲን ኮከብ ተጫዋች ጆስ ፈርናደስ በ 24 ዓመቱ በጀልባ አደጋ ሕይወቱ አለፈ።
ዝርዝር ዘገባውን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያድምጡ።