ተመራጩ የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ የካቢኔ አባላት ምርጫዎች "አወዛጋቢ" መሆናቸውን በዲሞክራቲክ እና በሪፐብሊካን ፓርቲ አባላቶች እየገለጹ ነው። የሕዝብ ተወካዮች ምክርቤት አፈጉባዔ የሆኑት ሪፐብሊካኑ ማይክ ጆንሰን እሁድ እለት ለትችቶቹ በሰጡት ምላሽ፣ የአሜሪካ ሕዝብ ነባራዊውን ሁኔታ ለመለወጥ ድምፅ መስጠታቸውን አስታውሰው፣ አዲሶቹ የካቢኔ አባላት በምክርቤቱ እውቅና ከተሰጣቸው የሚጠብቃቸው ኃላፊነት እሱ መሆኑን ተናግረዋል።
የአሜሪካ ድምጿ ቬሮኒካ ባልደራስ በዚህ ዙሪያ ያደረሰችንን ዘገባ፣ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።
መድረክ / ፎረም