በአየር ንብረት ለውጥ የተነሳ የባህር ወለል ከፍ እያለ መምጣቱ በመላው ዓለም፣ በባህር ዳርቻ የሚኖሩ ሰዎችን፣ አስገዳጅ አማራጭ እየደቀነባቸው ነው፡፡ የደቡባዊ ዩናይትድ ስቴትስ ክፍለ ግዛት የሆነቸው ሉዊዚያና፣ በመሬት መንሸርሸር የጠፋውን መሬት ለመታደግ በቢሊዮኖች የሚቆጠር ገንዘብ ለመመደብ አቅዳለች፡፡ ይሁን እንጂ በዚህ እቅድ ተጠቃሚዎችም ሆኑ ተጎጂዎች ይኖራሉ፡፡ የቪኦኤ ስቲቭ ባራጎናን ዘገባ ደረጀ ደስታ እንደሚከተለው ያቀርበዋል፡፡
የፕሮግራሙ ተከታታይ ክፍሎች
-
ማርች 14, 2025
በአፍሪካ የኅይል አቅርቦት ላይ ያተኮረውና በዋሽንግተን ዲሲ የተካሔደው ጉባኤ
-
ማርች 14, 2025
የኢትዮጵያውያት ሴቶች ጥያቄ ምንድን ነው? - የአድማጭ ተመልካቾች አስተያየት
-
ማርች 13, 2025
አርቲስት አንዱዓለም ጎሣ ተጨማሪ 13 ቀናትን በእስር እንዲቆይ ፍርድ ቤት ፈቀደ
-
ማርች 13, 2025
ሩሲያ የተቆጣጠረቻቸውን የዩክሬን ግዛቶች እንደያዘች መቀጠል ትሻለች