በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ጣና ሐይቅን የወረረው እምቦጭ ለማስወገድ ካናዳ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን

እምቦጭ አረም
እምቦጭ አረም

የጣና ሐይቅን የወረረው እምቦጭ እንዴት እንደሚወገድ፣ ኦታዋ ካናዳና አካባቢዋ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን እየተረባረቡ ይገኛሉ።

የጣና ሐይቅን የወረረው እምቦጭ እንዴት እንደሚወገድ፣ ኦታዋ ካናዳና አካባቢዋ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን እየተረባረቡ ይገኛሉ።

ኢትዮጵያውያኑ እየተንቀሳቀሱ የሚገኙት “ጣናን ከእምቦጭ ለመታደግ የተቋቋመ ግብረ-ኃይል” ብለው ባቋቋሙት ስብስብ ሲሆን፣ ሁለት የግብረ ኃይሉን አባላትን አወያይተናል።

የዕፀዋት ሣይንስ (አግሮኖሚ) እና የግብርና ምጣኔ ኃብት (አግሪካልቸር ኢኮኖሚ) ኤክስፐርቱ አቶ ሰማንው ታምራት እና የብዝኃ ሕይወት ጥበቃና አጠቃቀም አግሪካልቸር ባዮ ዳይቨርስቲ ባለሞያው ዶ/ር አውግቼው ተሾመ ናቸው እንግዶቻችን፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

ጣና ሐይቅን የወረረው እምቦጭ ለማስወገድ ካናዳ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን
please wait

No media source currently available

0:00 0:11:29 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG