ኢራን በፖሊሶች ቁጥጥር ስር ሳለች ሕይወቷ ባለፈው ሴት ምክንያት የተቀሰቀሰው ቁጣ ሁለተኛ ወሩን ይዟል፡፡ ማዕሳ አሚኒ እስላማዊ ሪፖብሊኩን እየናጠ ያለው የሰብዓዊ መብት እንቅስቃሴ መገለጫ ሆናለች፡፡ ይህ በዚህ እንዳለ ኢራን የፖለቲካ እስረኞች የሚታሰሩበት እስር ቤት ባለፈው ቅዳሜ እና እሁድ ቃጠሎ ደርሷል፡፡ ዋይት ሃውስ ተቃዋሚዎቹን መደገፉን ቁጥሏል፡፡
የአራሽ አርባሳዲን ዘገባ ኤደን ገረመው ወደ አማርኛ መልሳዋለች፡፡