ፖለቲከኞች እና የመብት ተሟጋቾች፣ የዩናይትድ ስቴትስ ጠቅላይ ፍርድ ቤት፣ ባላፈው ሳምንት የሰጣቸው ተከታታይ ውሳኔዎች፣ ሊያስከትሏቸው ይችላሉ በተባሉ ተጽእኖዎች ላይ ተከፋፍለዋል፡፡
አንዳንዶቹ፣ ከዘጠኙ የፍርድ ቤቶች ዳኞች አብላጫውን የያዙትን የወግ አጥባቂ ዳኞች ሲያወድሱ፣ ሌሎች ደግሞ፣ ውሳኔዎቻቸው፥ አነስተኛ ቁጥር ያላቸውን አንዳንድ የኅብረተሰብ ክፍል ይጎዳል፤ ብለው ይጠይቃሉ፡፡
ቬሮኒካ ባልደራስ ኢግልሲያስ ያጠናቀረችውን ዘገባ ክተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።