በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በምክር ቤቱ ሪፐብሊካኖች የውስጠ ፓርቲ ልዩነት “መንግሥት ሊዘጋ ይችላል”


በምክር ቤቱ ሪፐብሊካኖች የውስጠ ፓርቲ ልዩነት “መንግሥት ሊዘጋ ይችላል”
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:29 0:00

በምክር ቤቱ ሪፐብሊካኖች የውስጠ ፓርቲ ልዩነት “መንግሥት ሊዘጋ ይችላል”

የሪፐብሊካን ፓርቲን የከፋፈለው የፌዴራል መንግሥቱ የወጪ ዝርዝሮች አጠቃላይ ይዘት፣ የፓርቲው ተመራጮች በበላይነት በተቆጣጠሩት የዩናይትድ ስቴትስ የተወካዮች ምክር ቤትም በጉልሕ እየተጸንባረቀ ነው፡፡

የምክር ቤት አባላቱ፣ ፓርቲያቸውን በከፋፈለው አጀንዳ በቶሎ ካልተስማሙ፣ መንግሥት ሊዘጋ ከአንድ ሳምንት ያነሰ ጊዜ ቀርቶታል፡፡

ከተቃዋሚ የሪፐብሊካን ፓርቲ ምክር ቤት አባላት አንዳንዶቹ፣ እስከ አሁን፣ የምክር ቤቱን አፈ ጉባኤ ኬቭን መካርቲን ሳይቀር ከሓላፊነት እስከ ማንሣት የደረሰ ዛቻ አሰምተዋል፡፡

የቪኦኤ አራሽ አራብሳዲ የተጠናቀረውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

መድረክ / ፎረም

XS
SM
MD
LG