ዋሽንግተን —
የዋልድባን ገዳም የሚያራቁት የደን ምንጣሮ እየተካሄደ ነው፣ ደኑ እየተቃጠ ነው።
በተለይ ዛሪማ አካባቢ የከሰል ንግድ እየተካሄደ ነው።
ይህ ጥቆማ ደረሰንን ሁኔታውን ለማጣራት ወደ ዋልድባ በዚያውም ወደ አከባቢው አስተዳደሩ በመደወል የተጠናከረ ዘገባ ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያድምጡ።