በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የጥበብ ቤት


ከዓለም ዙሪያ ላለፉት 18 ዓመታት የተለያዩ የኪነ-ጥበብ ባለሙያዎችን ስራ የሚያቀርበው የጥበብ ቤት- ዘርቸር ጋለሪ የሶስት ወጣት ኢትዮጵያዊያንን ስራ አቅርቧል። የአዲስ ፋይን አርት መሳይ ሃይለ-ልዑልንና የፎቶና ዲጂታል ጥበበኛ አቢይ ሰለሞንንና የጥበብ ቤቱን አደራጅ በኒው ዮርክ ሱራፌል ሽፈራው አነጋግሯቸዋል።

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG