በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የአሜሪካ ድምጽ ራዲዮ ከአዲስ አበባ

አዲስ አበባ ላይ በተካሄደው የአሜሪካ ድምጽ የጋዜጠኞች ስልጠና መገባደጂያ ከባልደረቦቻችን ጋር ያደረግነው ቆይታ ነው።

አዲስ አበባ ላይ በተካሄደው የአሜሪካ ድምጽ የጋዜጠኞች ስልጠና መገባደጂያ ከባልደረቦቻችን ጋር ያደረግነው ቆይታ ነው።

ተወያዮቹ የአሜሪካ ድምጹን የአፍሪካ ዲቪዥን ዳይሬክተር ንጉሴ መንገሻንና በስልጠናው ከተሳተፉ ዘጋቢዎቻችን ሁለቱን አነጋግረናል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

የአሜሪካ ድምጽ ራዲዮ ከአዲስ አበባ
please wait

No media source currently available

0:00 0:11:50 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG