በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በኢትዮጵያ የመጀመሪያውን የህሙማን እና የአዛውንቶች ማዕከል የከፈቱት ወጣቶች አገልግሎታቸው


በኢትዮጵያ የመጀመሪያውን የህሙማን እና የአዛውንቶች ማዕከል የከፈቱት ወጣቶች አገልግሎታቸው
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:27 0:00

ይህን ማዕከል ለመክፈት ያበረታታን ኮቪድ 19 ነው ስትል የግሬስ የሕሙማን እና የአዛውንቶች እንክብካቤ አጋር መስራች ዶ/ር ጽዮን ሰለሞን ሰለሞን ትናገራለች፡፡ እጅግ የስራ መጨናነቅ በበዛበት በአሁኑ ሰዓት ጊዜ ወስዶ ከሆስፒታል ውጭ ድጋፍ የሚያስፈልጋቸውን ቤተሰቦች ማስታመም እንደሚከብድ ብዙዎች ይስማማሉ፡፡ ይሁና ይሄ አማራጭ ሳይኖር ረዥም ጊዜ ቆይቷል፡፡ ቤተሰቦቻቸውን በዚህ ማዕከል ቆይተው እንክብካቤ እንዲደርግላቸው ያደረጉ ሰዎችንም አናግረናል፡፡

XS
SM
MD
LG