በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የቪኦኤን የኢድ አል ፍጥር ዝግጅት ያዳምጡ

ዋሺንግተን ዲሲ ውስጥ በ13ኛውና በፒባዲ መንገዶች መገናኛ ላይ በደረሰው የመኖሪያ ሕንፃ ቃጠሎ በሕይወትም ሆነ በአካል ላይ የደረሰ ጉዳት እንደሌለ አንድ የከተማዪቱ ባለሥልጣን ለቪኦኤ አስታውቀዋል፡፡

የዓለም ሙስሊሞች የራማዳን ወር ማብቂያ ኢድ አል ፍጥርን ዕሁድ፤ ሰኔ 18 / 2009 ዓ.ም. አክብረው ውለዋል፡፡

ወደ ሳዑዲ አረቢያ፣ ሜካ እንዲሁም ሴአትል ዋሺንግተን ደዋውለን የሙስሊም ምዕመናንን መልዕክቶች ይዘናል፡፡

የተለያዩ የኢድ ናሺዶችንም ከዝግጅታችን ያዳምጡ፡፡

ከኢትዮጵያና ከዓለም ዙሪያ የተቀናበሩ ዜናዎች አሉ፡፡

በኢትዮጵያ ኢሕአዴግና የተቃዋሚ ፓርቲዎች ወደ ዋናው ድርድር ሊገቡ ነው፡፡

የፕሮፌሰር አሥራት ወልደየስ አፅም ወደ ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል መካነ-መቃብር ተወሰደ፡፡

ዋሺንግተን ዲሲ ውስጥ በ13ኛውና በፒባዲ መንገዶች መገናኛ ላይ በደረሰው የመኖሪያ ሕንፃ ቃጠሎ በሕይወትም ሆነ በአካል ላይ የደረሰ ጉዳት እንደሌለ አንድ የከተማዪቱ ባለሥልጣን ለቪኦኤ አስታውቀዋል፡፡

ለዝርዝሩ ዝግጅቱንና ዘገባውን የያዘውን ፋይል ያዳምጡ፡፡

የቪኦኤን የኢድ አል ፍጥር ዝግጅት ያዳምጡ
please wait

No media source currently available

0:00 0:58:57 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG