"የቲ ፓድስ"ይኽንን መጓደልን ሊያሟላ ይችላል በሚል ዓላማ የተመሰረተ፣ በድጋሚ ጥቅም ላይ የሚውሉ የንጽህና መጠበቂያ ማምረቻ ቦታ ነው።
የድርጅቱ መስራችና የኢትዮጵያ የሴቶች የወር አበባ ጤና እና ንፅህና መጠበቂያ አምራቾች ማኅበር ሥራ አስኪያጅ ፤ የትናየት ሰለሞን በዘንድሮው የዓለም የሴቶች ቀን፤ የሴቶች የንጽሕና መጠበቂያ አቅርቦት ተደራሽነት እና ፍርትሃዊነት ትኩረት ሊሰጠው ይገባል ትላለች።