ብዙ ሴቶችም ጉዳዩን አቅልለው በማየት የህክምና አገልግሎት ሳያገኙ ለአመታት ከችግሩ ጋር አብረው እንደሚኖሩ ጥናቶች ያሳያሉ። በዚህ የተነሳም ተደጋጋሚ ለሆነ ኢንፌክሽኖች (የሰውነት መቆጣት)፣ በጊዜ ሂደት የሽንት ማምለጥ፣ እና ይባስ ብሎም እንደማኅጸን ካንሰር ላሉ የከፉ የጤና ችግሮች ተጋላጭ እንደሚሆኑ በተለያየ ጊዜ የተሰሩ ጥናቶች አመላክተዋል።ኤደን ገረመው በዚህ ችግር ተጠቂ የነበሩ አንዲት እናት፣ የጤና ባለሞያ እና በዚህ ዙሪያ ግንዛቤ ለማስጨበጥ የሚሰራ ተቋምን አነጋግራ ተከታዩን አሰናድታለች።
የማኅጸን ግድግዳ መውረድ ምንድነው?
የፕሮግራሙ ተከታታይ ክፍሎች
-
ማርች 14, 2025
በአፍሪካ የኅይል አቅርቦት ላይ ያተኮረውና በዋሽንግተን ዲሲ የተካሔደው ጉባኤ
-
ማርች 14, 2025
የኢትዮጵያውያት ሴቶች ጥያቄ ምንድን ነው? - የአድማጭ ተመልካቾች አስተያየት
-
ማርች 13, 2025
አርቲስት አንዱዓለም ጎሣ ተጨማሪ 13 ቀናትን በእስር እንዲቆይ ፍርድ ቤት ፈቀደ
-
ማርች 13, 2025
ሩሲያ የተቆጣጠረቻቸውን የዩክሬን ግዛቶች እንደያዘች መቀጠል ትሻለች