በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በሴቶች ላይ የሚደርስ ጥቃት እንደሚያሳስባቸው የመንግስታቱ ድርጅት ም/ዋና ጸሃፊ ገለጹ


በሴቶች ላይ የሚደርስ ጥቃት እንደሚያሳስባቸው የመንግስታቱ ድርጅት ም/ዋና ጸሃፊ ገለጹ
please wait

No media source currently available

0:00 0:02:00 0:00

በትላንትናው ዕለት ወደ አማራና ትግራይ ክልል ጉብኝት አድርገው የነበሩት የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ምክትል ዋና ፀሐፊ፤ በሴቶች እና ሕጻናት ላይ የደረሰውን ጉዳት ከተመለከቱ በኋላ የመንግስታቱ ድርጅት በሴቶች ጥቃት የሚታገሰው ምንም ነገር እንደሌለ ተናግረዋል። የከፍተኛ ኃላፊዋን ጉብኝት በማስመልከት ማምሻውን መግለጫ ያወጡጥ የድርጅቱ ዋና ቃል አቀባይ ፍራሃን ሃቅ ጉብኝቱ እንደሚቀጥል ጠቁመዋል።

XS
SM
MD
LG