በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

"ከከተሞች ውጭ ያሉ አካል ጉዳተኞችም ትኩረትን ይሻሉ" - ሠዓሊ ብሩክ የሺጥላ


"ከከተሞች ውጭ ያሉ አካል ጉዳተኞችም ትኩረትን ይሻሉ" - ሠዓሊ ብሩክ የሺጥላ
please wait

No media source currently available

0:00 0:09:16 0:00

የአብስትራክት ዘይቤ ሠዓሊው ብሩክ የሺጥላ፥ ኢትዮጵያ ውስጥ ስመ ጥር ከኾኑ አካል ጉዳተኛ ሠዓሊዎች መካከል አንዱ ነው፡፡ብሩክ፥ ወጣት አካል ጉዳተኞችን በማነቃቃት፣ በማስተማር እና በማበረታታት ለማብቃት፣ ብዙኀን መገናኛዎች ከፍተኛ ሚና እንዳላቸው ይናገራል፡፡  በተለይም፣ ከከተሞች ውጭ የሚገኙ ወጣት አካል ጉዳተኞች በሚሰባሰቡባቸው ስፍራዎች የግንዛቤ ማስጨበጫ መርሐ ግብሮች ማካሔድ እንደሚገባ ሠዓሊ ብሩክ አመልክቷል፡፡

XS
SM
MD
LG