የየናይትድ ስቴትስ የድንበር ጠባቂዎች ባለፈው የጎሮጎርሳዊያኑ 2023 ዓመት 24 ሺህ የሚሆኑ ቻይናውያን ስደተኞች ድንበር አቋርተው ሊገቡ ሲሉ መያዛቸውን አስታውቀዋል። ክስተቱ ከቀደመው ዓመት አንጻር በ12 እጥፍ የላቀ ሆኖ ተገኝቷል። አብዛኞቹ ስደተኞች የፖለቲካ ጥገኝነት ጠያቂዎች ሲሆኑ ከእነዚህ ውስጥ በቻይና አነስተኛ ቁጥር ያላቸው የዌይህ ሙስሊም ብሄሮች ለየት ብለው የታዩት ናቸው። ኤረን ራነን ከኒውዮርክ ያደረሰንን ዘገባ ኤደን ገረመው እንደሚከተለው አሰናድታዋለች።
ጭቆናን የሸሹ የቻይና ሙስሊሞች በኒውዮርክ ጥገኝነት እየጠየቁ ነው
የየናይትድ ስቴትስ የድንበር ጠባቂዎች ባለፈው የጎሮጎርሳዊያኑ 2023 ዓመት 24 ሺህ የሚሆኑ ቻይናውያን ስደተኞች ድንበር አቋርተው ሊገቡ ሲሉ መያዛቸውን አስታውቀዋል። ክስተቱ ከቀደመው ዓመት አንጻር በ12 እጥፍ የላቀ ሆኖ ተገኝቷል። አብዛኞቹ ስደተኞች የፖለቲካ ጥገኝነት ጠያቂዎች ሲሆኑ ከእነዚህ ውስጥ በቻይና አነስተኛ ቁጥር ያላቸው የዌይህ ሙስሊም ብሄሮች ለየት ብለው የታዩት ናቸው። ኤረን ራነን ከኒውዮርክ ያደረሰንን ዘገባ ኤደን ገረመው ታቀርበዋለች።
የፕሮግራሙ ተከታታይ ክፍሎች
-
ማርች 14, 2025
በአፍሪካ የኅይል አቅርቦት ላይ ያተኮረውና በዋሽንግተን ዲሲ የተካሔደው ጉባኤ
-
ማርች 14, 2025
የኢትዮጵያውያት ሴቶች ጥያቄ ምንድን ነው? - የአድማጭ ተመልካቾች አስተያየት
-
ማርች 13, 2025
አርቲስት አንዱዓለም ጎሣ ተጨማሪ 13 ቀናትን በእስር እንዲቆይ ፍርድ ቤት ፈቀደ
-
ማርች 13, 2025
ሩሲያ የተቆጣጠረቻቸውን የዩክሬን ግዛቶች እንደያዘች መቀጠል ትሻለች