በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ሲጃራ ማጨስ እንዴት ማቆም ይችላል?


ሲጃራ ማጨስ እንዴት ማቆም ይችላል?
please wait

No media source currently available

0:00 0:15:01 0:00

በአለም ዙሪያ ከ አንድ ቢሊየን በላይ ሰዎች ትንባሆ ያጬሳሉ። ከእነዚህ ውስጥ 80 ከመቶ ያህሉ በዝቅተኛና መካከለኛ የኢኮኖሚ አቅም ባላቸው ሀገራት ውስጥ የሚገኙ መሆናቸውን የአለም የጤና ድርጅት አስታውቋል። ተቋሙ ትንባሆ ማጨስ መከላከል እየተቻለ ብዙዎችን ለሞት የሚያበቃ ልምድ ነው ሲል አስታውቋል። ትንባሆ የሚያጬሱ ሴቶች ለመካንነት እንዲሁም ጉዳት ያለባቸው ልጆች እንዲወልዱ እንደሚያደርግ ባለሞያዎች ይናገራሉ። ከዚህ በተጨማሪም ለካንሰር፣ ለሳምባ ፣ ለልብ እና ለሌሎች የተለያዩ በሽታዎችም ያጋልጣል።

ጥናቶች በአፍሪካ ከአምስት ሰዎች አንዱ አጫሽ እንደሆነ ያሳያሉ። በአህጉሪቱ ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው ልጃገረዶች የሚጤስ እና የሚታኘክ ትንባሆን እንደሚጠቀሙም ተገልጿል።

/ዝርዝሩን ከተያያዘው የኑሮ በጤንነት ፋይል ያግኙ/

XS
SM
MD
LG