በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የጽኑ ኩላሊት ሕመም መንሥኤዎች ምንድን ናቸው?


የጽኑ ኩላሊት ሕመም መንሥኤዎች ምንድን ናቸው?
please wait

No media source currently available

0:00 0:15:00 0:00

በተለምዶ ሰዎች፥ ሁለት ኩላሊቶችን ይዘው ቢወለዱም፣ በአንድ ኩላሊትም መኖር እንደሚችሉ፣የጤና ባለሞያዎች ይናገራሉ፡፡ ኩላሊት፣ በደም ውስጥ ያሉ መርዛማ/መራዥ/ ነገሮችን የማጽዳት ሥራ አለው፡፡ የኩላሊት ሕመም፣ ኩላሊት ጉዳት ሲደርስበትና ደም የማጣራት መደበኛ ተግባሩ ሲስተጓጎል የሚከሠት ነው፡፡ የዓለም የጤና ድርጅት፣ የኩላሊት ሕመም ጫና፣ በአዳጊ እና መካከለኛ ገቢ ባላቸው ሀገራት ላይ ከፍተኛ እንደኾነ አስታውቋል፡፡

XS
SM
MD
LG