በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በአራስ ቤት የሚከሰት ድባቴ እና መፍትሄው


በአራስ ቤት የሚከሰት ድባቴ እና መፍትሄው
please wait

No media source currently available

0:00 0:15:00 0:00

እናትነት እጅግ አስደሳች ነው። ምንም እንኳን አዲስ ህጻን በቤተሰብ ውስጥ ደስታን ቢያመጣም አንዳንዴ ግን ከወሊድ በኋላ እናቶች ያልተጠበቀ ዓይነት ጭንቀት እና ድባቴ ያጋጥማቸዋል። ባለሞያዎች ይሄንን ፖስት-ፓርተም ዲፕረሽን ወይም ድህረ ወሊድ ድባቴ ይሉታል፡፡

ቶሎ ቶሎ የባህሪ መለዋወጥ፣ ጭንቀት፣ ሆደ ባሻነት፣ የእንቅልፍ እጦት፣ ድካም፣ የስሜት ከፍታና ዝቅታ እንዲሁም ደግሞ ለወለዱት ልጅ ስሜት ማጣት የመሳሰሉት የድህረ ወሊድ ወይም የአራስነት ድባቴ ምልክቶች ውስጥ ጥቂቶቹ ናቸው፡፡

የአለም የጤና ድርጅት በአለም ዙሪያ ከወሊድ በኋላ 20 በመቶ የሚሆኑ ሴቶች ለዚህ የድባቴ ዓይንት ተጋላጭ ናቸው ሲል አስቀምጧል፡፡ ለመሆኑ መፍትሄውስ ምንድነው?

/ዝርዝሩን ከተያያዘው የኑሮ በጤንነት መሰናዶ ይከታተሉ/

XS
SM
MD
LG