በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ረሃብ እና የተመጣጠነ ምግብ እጥረት በአፍሪካ ያስከተሉት የጤና ጫና


ረሃብ እና የተመጣጠነ ምግብ እጥረት በአፍሪካ ያስከተሉት የጤና ጫና
please wait

No media source currently available

0:00 0:15:01 0:00

ድካም፣ ማዞር፣ የክብደት መቀነስ የመሳሰሉት ምልክቶች አብዛኛውን ጊዜ የተመጣጠነ ምግብ እጥረት ምልክቶች ናቸው፡፡ አጓጉል ውፍረትም እንደዛው፡፡ የተመጣጠነ ምግብ እጥረት መሰረታዊ የሆኑ ምግቦችን በበቂ ሁኔታ አለመጠቀም ነው፡፡ በቂ ምግብ የማያገኙ ሰዎች በርሃብ ይጎዳሉ ይኸም ሰውነት አስፈላጊው የሆነው ንጥረ ነገር እንዳያገኝ ያደርጋል፡፡

የተባበሩት መንግስታት ከአለም ህዝብ 10 ከመቶ የሚሆነው በረሃብ መጠቃቱን አስታውቋል፡፡ ከአውሮፓዊያኑ 2019 እስከ 2022 ባሉት ዓመታት ውስጥ 150 ሚሊየን የሚደርሱ ሰዎች በኮቪድ 19 ወረሽኝ፣ በጦርነት እና በአየር ንብረት ለውጥ ሳቢያ ለምግብ እጥረት ተጋልጠዋል፡፡ በምስራቅ አፍሪካም በኢትዮጵያ፣ ኬኒያ እና ሶማሊያ በተከታታይ ላለፉት ሶስት ዓመታት የዝናብ እጥረት መኖሩ ድርቅ እና ረሃብ እንዲከሰት አድርጓል።

/ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ያግኙ/

XS
SM
MD
LG