No media source currently available
ጥሩ እና እረፍት የተሞላበት እንቅልፍ መተኛት ሰዎች የሰውነት ህዋሳታቸው እንዲታደሱ፣ ጤናማ እንዲሆኑ እንዲሁም ብሩህ ቀን እንዲያሳልፉ ከፍተኛ አስተዋጽኦ አለው፡፡ ሥር የሰደደ እንቅልፍ ዕጦትና መዛባት ለልብ ህመም፣ ለከፍተኛ ውፍረት፣ እንዲሁም የትውስታ ማጣት የመሳሰሉ የጤና ችግሮችን እንደሚያስከትል ባለሞያዎች ይናገራሉ፡፡