በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በድንበር መዘጋት የቀን ሠራተኞችን ያጡት እስራኤላውያን ገበሬዎች በጎ ፈቃደኞችን ይሻሉ


በድንበር መዘጋት የቀን ሠራተኞችን ያጡት እስራኤላውያን ገበሬዎች በጎ ፈቃደኞችን ይሻሉ
please wait

No media source currently available

0:00 0:02:23 0:00

የእስራኤል ሐማስ ግጭት ሞት እና ውድመት ያስከተለ ሲኾን፣ አኹን ደግሞ የግብርና ማዕከላትንም እየጎዳ ነው። እስራኤል፣ በጎርጎሮሳውያኑ ጥቅምት ሰባት ቀን የተፈጸመውን የሐማስ ጥቃት ተከትሎ፣ ፍልስጥኤማውያን የቀን ሠራተኞች ደንበሯን አልፈው እንዳይገቡ አግዳለች። ይህ ኹኔታ ታዲያ፣ አንዳንድ ገበሬዎች ምርታቸውን ለመሰብሰብ በበጎ ፈቃደኞች ላይ እንዲመረኮዙ አድርጓል። የአሌኻንድሮ ኤርኔስቶን ዘገባ፣ ኤደን ገረመው እንደሚከተለው አሰናድታዋለች።

XS
SM
MD
LG