በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የትውልድ ቅብብሎሽ በኢትዮጵያ


የትውልድ ቅብብሎሽ በኢትዮጵያ
please wait

No media source currently available

0:00 0:08:03 0:00

ሃገር ሰላም እንድትሆን እና ጤናማ የሆነ ማኅበረሰብ ለማፍራት በወጣቶች እና ጎልማሶች ብሎም በአዛውንቶች መሃከል መተጋገዝ እና መደጋገፍ ያስፈልጋል፡፡ የዘንድሮ አለም አቀፍ የወጣቶች ቀን ለ22ኛ ጊዜ ‘የትውልድ ቅብብሎሽ ለሁሉም የሚመች አለምን ለመፍጠር’ በሚል መሪ ቃል በአለም ዙሪያ ታስቧል፡፡ እንዲሁም በኢትዮጵያ ለ19ኛ ጊዜ "በትውልድ ቅብብሎሽ ኢትዮጵያ ትጸናለች” በሚል መሪ ታስቧል፡፡ /ዝርዝሩን ከተያያዘው የምስል ፋይል ይከታተሉ/

XS
SM
MD
LG