No media source currently available
ምዕራብ አፍሪካዊቷ ሃገር ጊኒ ቢሳው ዋና ከተማ በመንግስት ላይ ተቃጥቶ ከከሸፈው መፈንቅለ መንግስት በኋላ በተረጋጋ ሁኔታ እንደምትገኝ የሃገሪቱ ፕሬዘዳንት በትላንትናው ዕለት አስታወቁ::