የከሸፈው የጊኒ ቢሳው መፈንቅለ መንግስት


የከሸፈው የጊኒ ቢሳው መፈንቅለ መንግስት

No media source currently available

ምዕራብ አፍሪካዊቷ ሃገር ጊኒ ቢሳው ዋና ከተማ በመንግስት ላይ ተቃጥቶ ከከሸፈው መፈንቅለ መንግስት በኋላ በተረጋጋ ሁኔታ እንደምትገኝ የሃገሪቱ ፕሬዘዳንት በትላንትናው ዕለት አስታወቁ::

XS
SM
MD
LG