በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ጄን ዚ መራጮች እና የትራምፕ ፖሊሲዎች


ጄን ዚ መራጮች እና የትራምፕ ፖሊሲዎች
please wait

No media source currently available

0:00 0:08:12 0:00

ጄን ዚ መራጮች እና የትራምፕ ፖሊሲዎች

ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ለሁለተኛ ጊዜ ዩናይትድ ስቴትስን ለመምራት ሥልጣን ላይ ከወጡ ቀናት ተቆጠሩ፡፡ በሥልጣን የመጀመሪያ ቀናቸው ለደጋፊዎቻቸው ካፒታል ዋን ተብሎ በሚታወቀው የስፖርት እና የመዝናኛ ስታዲየም ባደረጉት ንግግር፤ የመጨረሻ ልጃቸው ባረን ትራምፕ ምክር እና ድጋፍ በመቀበላቸው ከተቀናቃናቸው በተለየ መልኩ ከ30 በመቶ በላይ የወጣት መራጮችን ድምጽ ማግኘታቸውን ተናግረዋል፡፡

ለመሆኑ ጄን ዚ ተብለው የሚጠሩት እነዚህ የመራጭ ቡድኖች ከፖሊሲ አኳያ ፍላጎታቸው ምንድነው? የሚለውን በተመለከተ በካሊፎርኒያ ግዛት ዩኒቨርስቲ የፖለቲካ ሳይንስ መምህርት የሆኑትን ዶ/ር ሳባ ተስፋዮሃንስን ጋብዘናል፡፡

/ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ያግኙ/

መድረክ / ፎረም

XS
SM
MD
LG