ለመሆኑ ጄን ዚ ተብለው የሚጠሩት እነዚህ የመራጭ ቡድኖች ከፖሊሲ አኳያ ፍላጎታቸው ምንድነው? የሚለውን በተመለከተ በካሊፎርኒያ ግዛት ዩኒቨርስቲ የፖለቲካ ሳይንስ መምህርት የሆኑትን ዶ/ር ሳባ ተስፋዮሃንስን ጋብዘናል፡፡
ጄን ዚ መራጮች እና የትራምፕ ፖሊሲዎች
ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ለሁለተኛ ጊዜ ዩናይትድ ስቴተስን ለመምራት ሥልጣን ላይ ከወጡ ቀናት ተቆጠሩ፡፡ በሥልጣን የመጀመሪያ ቀናቸው ለደጋፊዎቻቸው ካፒታል ዋን ተብሎ በሚታወቀው የስፖርት እና የመዝናኛ ስታዲየም ባደረጉት ንግግር፤ የመጨረሻ ልጃቸው ባረን ትራምፕ ምክር እና ድጋፍ በመቀበላቸው ከተቀናቃናቸው በተለየ መልኩ ከ30 በመቶ በላይ የወጣት መራጮችን ድምጽ ማግኘታቸውን ተናግረዋል፡፡
የፕሮግራሙ ተከታታይ ክፍሎች
-
ማርች 14, 2025በአፍሪካ የኅይል አቅርቦት ላይ ያተኮረውና በዋሽንግተን ዲሲ የተካሔደው ጉባኤ
-
ማርች 14, 2025የኢትዮጵያውያት ሴቶች ጥያቄ ምንድን ነው? - የአድማጭ ተመልካቾች አስተያየት
-
ማርች 13, 2025አርቲስት አንዱዓለም ጎሣ ተጨማሪ 13 ቀናትን በእስር እንዲቆይ ፍርድ ቤት ፈቀደ
-
ማርች 13, 2025ሩሲያ የተቆጣጠረቻቸውን የዩክሬን ግዛቶች እንደያዘች መቀጠል ትሻለች