በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ለብዙዎች ብርሃን የሆኑት መምህርት በላይነሽ


ለብዙዎች ብርሃን የሆኑት መምህርት በላይነሽ
please wait

No media source currently available

0:00 0:07:21 0:00

መምህርት በላይነሽ ሲሳይ በጎንደር ከተማ አዘዞ አጼ ፋሲል ት/ቤት ያስተማራሉ፡፡ ማየት የተሳናቸው ናቸው፡፡ ከዚህ በተጨማሪም የኢትዮጵያ ሴቶች አካል ጉዳተኞች ማኅበር ጎንደር ቅርንጫፍ ሰብሳቢም ሲሆኑ በሚኖሩበት አካባቢ በግላቸው በሚያደርጓቸው እንቅስቃሴዎች እጅግ ብዙ ሕጻናት የትምህርት እድል እንዲያገኙ እንዲሁም አካል ጉዳተኞችም ድጋፍ እና እርዳታ እንዲያገኙ እየረዱ ይገኛሉ፡፡ እሳቸውን እና በእሳቸው አማካኝነት ሌሎች ድጋፍ የሚያገኙ ወላጆችን አነጋግራ ኤደን ገረመው ተከታዩን አሰናድታለች፡፡

XS
SM
MD
LG