ተቋሙ ከተመሰረተበት ጊዜ አንስቶ ከተለያዩ መንግስታዊ እና መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች ጋር በመተባበር፤ ወጣቶች እና ዐዳጊዎች የስፖርትና የህይወት ክህሎት እና ስልጠናዎችን እንዲያገኙ በማድረግ እንዲሁም በሁሉም የስፖርት ዘርፎች ላይ ያሉ ቡድኖች ከተለያዩ ተቋምት ጋር ትብብሮች እንዲዳብሩ በማድረግ ይሰራል።
በተጨማሪም ተቋሙ የተለያዩ ስፖርት አሰልጣኞች የህይወት ክህሎት እና ሁለንተናዊ ስልጠናዎችን እንዲያገኙ በማድረግ ላይ ይገኛል። ኤደን ገረመው የስፖርት ፎር ቼንጅ መስራች እና ዋና ስራ ስፈጻሚ አሃዱ ገብሩን እና በተቋሙ ከሚደግፉ የስፖርት ቡድን አሰልጣኞች መካከል መካከል አንዷን አነጋግራ ያሰናዳቸው ዘገባ ቀጥሎ ይቀርባል።
ወጣት ስፖርተኞች ሁለገብ የህይወት ክህሎት እንዲኖራቸው የሚያግዘው የትሥሥር ተቋም
የፕሮግራሙ ተከታታይ ክፍሎች
-
ጃንዩወሪ 18, 2025
በሩዋንዳ የማርበርግ ወረርሽኝ እና የሕክምና ባለሞያዋ ተሞክሮ
-
ጃንዩወሪ 18, 2025
የዱር እንስሳት መብት ተሟጋቿ ግሬታ ዩሪ
-
ጃንዩወሪ 17, 2025
ጋቢና ቪኦኤ
-
ጃንዩወሪ 12, 2025
የጎዳና ላይ ተዳዳሪዎችን ገላ የሚያጥቡት በጎ ፈቃደኞች
-
ጃንዩወሪ 11, 2025
"ልጄስ" ተከታታይ ድራማ በፓን አፍሪካን ፊልም ፌስቲቫል ላይ በሁለት ዘርፎች ተሸለመ
-
ጃንዩወሪ 10, 2025
ጋቢና ቪኦኤ