በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ጠያቂ ፊልሞች - ቆይታ ከፊልም ባለሞያ አቤል መካሻ ጋር  


ጠያቂ ፊልሞች - ቆይታ ከፊልም ባለሞያ አቤል መካሻ ጋር  
please wait

No media source currently available

0:00 0:09:33 0:00

አቤል መካሻ ወጣት የፊልም ጸሃፊ፣ ዳይሬክተር እና ሲኒማቶግራፈር ነው። አቤል ከዚህ ቀደም የሰራቸው ‘ሱፐር ኖ’ እና ‘ኦምኒፕረዘንት’ የተሰኙት ፊልሞቹ ከተለመዱ የንግድ ፊልሞች ወጣ ያሉ ሰዎች ቆም ብለው እንዲያስቡ እና እንዲመራመሩ የሚያደርጉ ናቸው።

አቤል ለማንኛውም ዓይነት ፊልም ገበያ አለው ብሎ የሚያምን ሲሆን ቁም ነገሩ የፊልሙን ጽንሰሃሳብ ሊረዱ የሚችሉ ተመልካቾችን በመለየት እነሱ ጋር ማድረስ ነው ይላል። ሱፐር ኖ የተሰኘው ፊልሙ የኢትዮጵያ እና የቺሊ የባህል አንድነት ማሳያ የተደረገ ሲሆን፣ የተለያዩ አለም አቀፍ እውቅና እና ሽልማቶችን ተጎናጽፏል።

/ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ያግኙ/

XS
SM
MD
LG