No media source currently available
የዩናይትድ ስቴትስ የአነስተኛ ንግድ አስተዳደር ተቋም፣ በሚኒሶታ ግዛት ሚኒያፖሊስ ከተማ ነዋሪ የኾነውን ሱማሌ አሜሪካዊ የሬስቶራንት ባለቤት አብዱራሃማን ካሂን፣ “የዓመቱ ምርጥ የአነስተኛ ብሔራዊ ንግድ ሰው” አድርጎ ሠይሟል። ትውልደ ሶማሌያዊው አብዱራሃማን ካሂን፣ በሚኒሶታ ግዛት ሜኒያፖሊስ ከተማ አራት ሬስቶራንቶች አሉት፡፡ የአብዱላዚዝ ኦስማንና መሐመድ ማስካዴን ዘገባ ነው ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።