በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የስራ ፈጠራ ሀሳቦችን የምታጋራው ተጽዕኖ ፈጣሪ ወጣት


የስራ ፈጠራ ሀሳቦችን የምታጋራው ተጽዕኖ ፈጣሪ ወጣት
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:25 0:00

በ2014 ዓ.ም ከአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ በምህንድስና በማዕረግ የተመረቀችው ኤደን ሙሉ ማኅበራዊ መገናኛ ብዙሃን ላይ በምትሰራቸው ከስራ ፈጠራ ጋር የተያያዙ አጫጭር ቪዲዮዎች ብዙዎችን በማነቃቃት ላይ ነች። ኤደን ቲክ ቶክ እና ኢንስታግራም ላይ በቋሚነት የስራ ፈጠራ ሀሳቦችን ማጋራት የጀመረችው በቅርቡ ቢሆንም በአጭር ጊዜ ከመቶ ሺህ በላይ ተከታዮችን ማፍራት ችላለች። ኤደን ገረመው ኤደን ሙሉን አነጋግራታለች፡፡

XS
SM
MD
LG