በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

'ማኅበራዊ ሚዲያ ላይ ለግሌ ነው የለጠፍኩት ማለት አይቻልም' መምህር መቅደላ መኩሪያ


'ማኅበራዊ ሚዲያ ላይ ለግሌ ነው የለጠፍኩት ማለት አይቻልም' መምህር መቅደላ መኩሪያ
please wait

No media source currently available

0:00 0:13:50 0:00


'ፌስቡክ ሀገር ቢሆን ብዙ ሚሊየን ህዝብን የያዘ ነው። ስለዚህም የአጠቃቀም መመሪያ ሊኖረው ግድ ይላል' ይላል የቅድስተ ማሪያም ኮሌጅ መምህር እና የማኅበራዊ ሚዲያ አጠቃቀም አንቂ መምህር መቅደላ መኩሪያ። ፌስቡክ ብቻ ሳይሆን በአጠቃላይ ሌሎች ማኅበራዊ ሚዲያዎችን ሀላፊነት በተሞላ መንገድ መጠቀም፣ መረጃን ማጣራት፣ ለግሌ ነው የጻፍኩት ብሎ ስድብ፣ ሃሜት፣ እና ሌሎች አልባሌ ነገሮችን ከመጻፍ መቆጠብ መልካም ጅማሮች ናቸው ይላል። ማኅበራዊ ሚዲያው ዓለም አቀፍ መገናኛ ብዙሃን በመሆኑም የግል የሚል ነገር የለውም ይላል።

/ዝርዝሩን ከተያያዘው የምስል ፋይል ይከታተሉ/

XS
SM
MD
LG