በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ከራስ ተሞክሮ የተወለደ ጥበብ


ከራስ ተሞክሮ የተወለደ ጥበብ
please wait

No media source currently available

0:00 0:08:13 0:00

የቀለም ሥዕል እና የግራፊክስ ጥበብ ሞያተኛዋ ማሕሌት ብርሃኑ፣ የሙሉ ጊዜ የሥነ ልቡና ባለሞያም ናት። ማሕሌት፣ በዕለት ተዕለት ሕይወቷ፣ እርሷንም ኾነ ሌሎች ሴቶችን የሚያጋጥሙ ችግሮችንና ተግዳሮቶችን በሸራ ላይ በማሳረፍ ትታወቃለች። የሥዕል ጥበብ ሥራዎቿ፣ ‘ኩኩስ ፔንስል’ ወይም “የኩኩ እርሳስ” በሚል ስያሜ በማኅበራዊ ሚዲያ ላይ ይገኛሉ። /ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ/

XS
SM
MD
LG