በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

“ራስን መግዛት የሥራዎቼ ማጠንጠኛ ነው” - ሠዓሊ አሸናፊ ከበደ  


“ራስን መግዛት የሥራዎቼ ማጠንጠኛ ነው” - ሠዓሊ አሸናፊ ከበደ  
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:49 0:00

“አርት ባይ አሹ” - በኮቪድ-19 ወረርሽኝ ወቅት በሠዓሊ አሸናፊ ከበደ የተጀመረ የሥዕል እና የግራፊክስ ጥበብ ስቱዲዮ ነው፡፡ አሸናፊ፣ በሥራው በማደግ ላይ ያለ የሙሉ ጊዜ ሠዓሊ ነው፡፡ በአቢሲኒያ የሥነ ጥበብ ት/ቤት ደግሞ መምህር ነው፡፡ ኤደን ገረመው ከአሸናፊ ከበደ ጋራ የነበራት ቆይታ እንደሚከተለው ይቀርባል፡፡  

XS
SM
MD
LG